ፍቅራችን ነጻነት ቢጨመርበት ምን ያህል እንደሚጓዝ 

ፍቅራችን ነጻነት ቢጨመርበት ምን ያህል እንደሚጓዝ ውልደቴም እድገቴም አዲስ አበባ ውስጥ ነው። በቤተክርስትያን ውስጥ ያደግኩ በመሆኔ በእምነቱ በጣም ጠንካራ የሚባል ልጅ ነበርኩ። የልጅነት ህይወቴ በዓለማዊው እና በመንፈሳዊ ትምህርት የተቃኘ ነበር። ከጠዋት 3-9 በት/ቤት ከ11-1 ሰዓት ደግሞ በቤተክርስትያን አሳልፍ ነበር።                       “ለመብላት ከቃሊቲ?” ብዬ ሳቅኩ“የምሰራው ያው… Continue reading ፍቅራችን ነጻነት ቢጨመርበት ምን ያህል እንደሚጓዝ 

መጠንቀቅን አስቀድማለሁ 

እድገቴ ሞባይል፣ ኢንተርኔት የመሳሰሉት ብዙ ገነው የወጡበት ጊዜ አልነበረም። እንዳሁኑ አጥፏቸው ግደሏቸው የሚሉ መልዕክቶች የሚበዙበት ጊዜ አልነበረም። ትዝ ይለኛል ሰባተኛ ክፍል እያለሁ ነው ስልክ እየተለመደ የመጣው። የጥላቻ ንግግር ብዙ ሰምቼ አላውቅም ነበር። ባይሆን ሀይስኩል ሰገባ ጓደኞች እርስ በእርስ መላፋት ሲጀምሩ እንደ ቀልድ “ያ ነገር ነህ እንዴ?” መባባል’ን ሰማሁ። የከረረ ነገር ሆኖም ባይሆን ለቀልድ ብቻ እሱን… Continue reading መጠንቀቅን አስቀድማለሁ 

ይሄ ምኑ ነው ኢተፈጥሮአዊ?

ከአጋሬ ጋር አስራ ሶስት አመት ነው የምንተዋወቀው በፍቅር ግንኙነት ውስጥ ከሆንን ደግሞ አስረኛ አመታችንን ለማክበር ወራቶች ይቀሩናል።ለእኔ ደስተኛ ትዳር ነው። ገሃድ ቢወጣ እና ማሳወቅ ብችል ደስ ይለኝ ነበር። እንደዛም ባይሆን እንኳን በራሴ ቤት ውስጥ፣ በራሴ ስፍራ ላይ ይሄን ደስታ ማጣጣም በመቻሌ ራሱ አመስጋኝ ነኝ። አስተዳደጌ እርጋታ ያልነበረበት ነበር፡፡ አባቴ በጣም ጠጪ ነበር፤ ታናሽ ወንድም እና… Continue reading ይሄ ምኑ ነው ኢተፈጥሮአዊ?

በአካል ያልተገናኘን… በቴክስቶች የተግባባን

“ይህን ማንነት የተቀበልከው አንብበህ ከተረዳህ በኋላ እንጂ ሆነኸው አይደለም ትክክለኛ ማንነትህ አይደለም… “ይህን ማንነት የተቀበልከው አንብበህ ከተረዳህ በኋላ እንጂ ሆነኸው አይደለም ትክክለኛ ማንነትህ አይደለም” ያለኝ ሰው ነበር። ቃላቶች ማንነታችንን ይገልፁታል? ቋጭተው ያስቀምጡታል? በጭራሽ! ኩዊር መሆኔን መቼ አወቅኩ? በርግጥ ከዚህ ጥያቄ ስለ ኩዊር ማንነቴ ያላወኩበትን ጊዜ መጠየቅ የተሻለ ይመስለኛል። መቼ እና የት የምለው ክስተታዊ መገለጥ አይደለም።… Continue reading በአካል ያልተገናኘን… በቴክስቶች የተግባባን

እኔ ግብረ-ሰዶማዊ አይደለሁም፡፡

በመጀመሪያ ይሄንን መንገር እፈልጋለሁ ግብረ-ሰዶማዊ መሆን ምርጫ ነው፤ የተመሳሳይ ጾታ አፍቃሪነት ግን ተፈጥሮ ነው። ከነ’ጌ ማንነቴ እግዚአብሔር ግሩም እና ድንቅ አድርጎ ነው የፈጠረኝ። የወንጌል ትልቁ መልዕክት ፍቅር ነው። እግዚአብሔር በልጁ በክርስቶስ እየሱስ አለምን እንደወደደ እንዲሁ ነው የወደደኝ። ክብር ለስሙ ይሁን።   ማናችንም ለመወደድ ያስገባነው ማመልከቻ ያቀረብነው መስፈርት የለም፤ ግን እግዚአብሔር እንዲሁ የወደደውን ማንነት እንዲሁ መውደድ… Continue reading እኔ ግብረ-ሰዶማዊ አይደለሁም፡፡